አጠቃላይ  በ2018 ዓ.ም አዲስ የተከፈቱ ተቋማት ብዛት የመንግስት

ቅ/1ኛ ደረጃ 15
1ኛና መካከለኛ 1
2ኛ ደረጃ 1
ድምር 17

ከላይ ያለዉ ሰንጠረዥ  በ2018 ዓ.ም አዲስ የተከፈቱ  የትምህርት ተቋማት ዝርዝር ማለትም  ቅድመ አንደኛ ደረጃ ብዛት ያሳያል፡፡

ከነዚህ ውስጥ፡-

  1. ቅድመ አንደኛ ደረጃ =15
  2. 1ኛና መካከለኛ           = 1
  3. 2ኛ ደረጃ                     = 1

በድምሩ =17 ናቸው፡፡


2018. አዲስ የተከፈቱ  የመንግስት ቅድመ አንደኛ 1ኛና መካከለኛና 2 ደረጃ ትምህርት ቤቶች

ተ.ቁ ስም ክ/ከተማ
1 ፈለገ ህይወት ቅ/1ኛ/ከሸማች አዲስ ከተማ
2 ምርጫዬ እውቀት ቅ/1ኛ /ከሸማች/ አዲስ ከተማ
3 ኢትዮጵያ እድገት /1/ከሸማች/ አራዳ
4 ያለም ብርሃን /1/ከሸማች አራዳ
5 ብሄራዊ ቤተመንግስት /1/ከሸማች/ አራዳ
6 አጼ ናኦድ /1/ከሸማች አራዳ
7 ኦክስፋን /1 ልደታ
8 ቦሌ ፋና ቅ/1ኛ /ከሸማች/ ቦሌ
9 ብርብረሳ ዴራ ቅ/1ኛ /ከሸማች/ ጉለሌ
10 ወራ ዋዩ ቅ/1ኛ ቅ/1ኛ ጉለሌ
11 ፊትአውራሪ ሀብተ ጊርጊስ ቅ/1ኛ አ/ከተማ
12 ማረሚያ ቅ/1ኛ አቃቂ
13 ቤተል  ቅ/1ኛ ኮልፌ
14 እንጦጦ  ማሪያም /1 ጉለሌ
15 ቁስቋም ጣይቱ ቡጡል /1 ጉለሌ
16 አገሪ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ(ወ-10) ጉለሌ
17 ያኢ ጉለሌ  1ኛና መካከለኛ ጉለሌ