በ2017 ዓ.ም በአማርኛዉ ስርዓተ ትምህርት የተማሪዎች ምዝገባ የሚያሳይ ዝርዝር ማጠቃለያ |
|||
የክፍል ደረጃ | የመንግስት በአማርኛ | ||
ወ | ሴ | ድ | |
ኦ ክፍል | 344 | 368 | 712 |
ጀማሪ | 22183 | 20640 | 42823 |
ደረጃ 1 | 18555 | 17254 | 35809 |
ደረጃ 2 | 19417 | 18257 | 37674 |
ከጀማሪ እስከ ደረጃ 2 ድምር | 60155 | 56151 | 116306 |
1 ኛ | 28395 | 26963 | 55358 |
2 ኛ | 20448 | 20019 | 40467 |
3 ኛ | 20875 | 20670 | 41545 |
4 ኛ | 22051 | 21103 | 43154 |
5 ኛ | 19160 | 19283 | 38443 |
6 ኛ | 18513 | 19445 | 37958 |
ድምር 1ኛ-6ኛ | 129442 | 127483 | 256925 |
7ኛ | 21660 | 22515 | 44175 |
8ኛ | 15875 | 18762 | 34637 |
ድምር 7ኛ እና 8ኛ | 37535 | 41277 | 78812 |
ድምር 1ኛ-8ኛ | 166977 | 168760 | 335737 |
9ኛ ክፍል | 20721 | 22622 | 43343 |
10ኛ ክፍል | 12742 | 15450 | 28192 |
11ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ | 7969 | 8332 | 16301 |
11ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ | 5963 | 11104 | 17067 |
11ኛ ድምር | 13932 | 19436 | 33368 |
12ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ | 7355 | 7945 | 15300 |
12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ | 5054 | 9255 | 14309 |
12ኛ ድምር | 12409 | 17200 | 29609 |
ድምር 9ኛ-12ኛ | 59804 | 74708 | 134512 |
ከኦ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል | 287280 | 299987 | 587267 |
ከላይ ያለዉ ሰንጠረዥ የሚያሳየዉ በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች በአማርኛው ስርዓተ ትምህርት የሚማሩ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ በመንግስት ተቋማት እየተማሩ ያሉትን ተማሪዎች መረጃ ያሳያል፡፡
በዚሁ መሰረት የኦ ክፍል ጨምሮ በቅድመ አንደኛ
- ወንድ= 60155
- ሴት= 56151
- ድምር= 116306
በአንደኛ ደረጃ ማለትም ከ1ኛ አስከ 6ኛ ክፍል
- ወንድ= 129442
- ሴት= 127483
- ድምር 256925
ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል (የመካከለኛ ደረጃ)
- ወንድ= 37535
- ሴት= 41277
- ድምር= 78812
ከ1ኛ አስከ 8ኛ ክፍል (የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ)
- ወንድ=166977
- ሴት= 168760
- ድምር= 335737
በሁለተኛ ደረጃ ማለትም ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል
- ወንድ= 59804
- ሴት= 74708
- ድምር= 134512 ናቸዉ ፡፡
በአጠቃላይ በ2017 ዓ.ም በ11ዱም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የመንግስት ተቋማት ማለትም የኦ ክፍልን ጨምሮ ከደረጃ አንድ እስከ 12ኛ ክፍል ትምህርታቸዉን በመከታተል ላይ ያሉ ተማሪዎች
- ወንድ = 287280
- ሴት= 299987
- ድምር 587267 ናቸዉ፡፡