በ2017 ዓ.ም በአማርኛዉ ስርዓተ ትምህርት
የተማሪዎች ምዝገባ የሚያሳይ ዝርዝር ማጠቃለያ 
የክፍል ደረጃ  የመንግስት በአማርኛ  
ኦ ክፍል 344 368 712
ጀማሪ 22183 20640 42823
ደረጃ 1 18555 17254 35809
ደረጃ 2 19417 18257 37674
ከጀማሪ እስከ ደረጃ 2 ድምር 60155 56151 116306
1 ኛ 28395 26963 55358
2 ኛ 20448 20019 40467
3 ኛ 20875 20670 41545
4 ኛ 22051 21103 43154
5 ኛ 19160 19283 38443
6 ኛ 18513 19445 37958
ድምር  1ኛ-6ኛ 129442 127483 256925
7ኛ 21660 22515 44175
8ኛ 15875 18762 34637
ድምር 7ኛ እና 8ኛ 37535 41277 78812
ድምር  1ኛ-8ኛ 166977 168760 335737
9ኛ ክፍል 20721 22622 43343
10ኛ ክፍል 12742 15450 28192
11ኛ  ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ 7969 8332 16301
11ኛ  ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 5963 11104 17067
11ኛ ድምር 13932 19436 33368
12ኛ  ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ 7355 7945 15300
12ኛ  ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 5054 9255 14309
12ኛ ድምር 12409 17200 29609
ድምር  9ኛ-12ኛ 59804 74708 134512
ከኦ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል 287280 299987 587267

 

ከላይ ያለዉ ሰንጠረዥ የሚያሳየዉ በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች በአማርኛው  ስርዓተ ትምህርት የሚማሩ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ  በመንግስት ተቋማት እየተማሩ ያሉትን ተማሪዎች መረጃ ያሳያል፡፡

በዚሁ መሰረት የኦ ክፍል ጨምሮ በቅድመ አንደኛ

  • ወንድ= 60155
  • ሴት= 56151
  • ድምር= 116306

በአንደኛ ደረጃ ማለትም ከ1ኛ አስከ 6ኛ ክፍል

  • ወንድ= 129442
  • ሴት= 127483
  • ድምር 256925

ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል (የመካከለኛ ደረጃ)

  • ወንድ= 37535
  • ሴት= 41277
  • ድምር= 78812

ከ1ኛ አስከ 8ኛ ክፍል (የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ)

  • ወንድ=166977
  • ሴት= 168760
  • ድምር= 335737

በሁለተኛ ደረጃ ማለትም ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል

  • ወንድ= 59804
  • ሴት= 74708
  • ድምር= 134512 ናቸዉ ፡፡

በአጠቃላይ  በ2017 ዓ.ም በ11ዱም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የመንግስት ተቋማት ማለትም የኦ ክፍልን ጨምሮ ከደረጃ አንድ እስከ 12ኛ ክፍል  ትምህርታቸዉን በመከታተል ላይ ያሉ ተማሪዎች

  • ወንድ = 287280
  • ሴት= 299987
  • ድምር 587267 ናቸዉ፡፡